Skip to main content

Lynnwood Link Connections Boards (Amharic) - About Metro

Lynnwood Link Connections Boards

Mobility Board

Metro ከመጓጓዣ ጋር በተያያዙ የውሳኔ ሰጭ ንግግሮች በታሪክ ከውሳኔ አሰጣጥ ውይይቶች የተገለሉ እና በእነዚህ ውሳኔዎች ተገቢ ያልሆነ ተፅእኖ የደረሰባቸውን የማህበረሰብ ክፍሎች በእኩልነት የሚወክል Lynnwood Link Connections Mobility Board እየሰበሰበ ነው። የ Mobility Board ዋና ሚና በሰሜን ምዕራብ King County የተቀናጀ የክልል ትራንዚት አውታረ-መረብን ለማዳበር እና ለማጣራት ከ Metro ሰራተኞች ጋር መተባበር ነው።

የ Mobility Board አባላት የሚከተሉትን ያጠቃልላል፦

  • ጥቁር፣ ተወላጆች እና የቀለም ሰዎች የሆኑትን፤ የአካል እና/ወይም የአእምሮ እክል ያለባቸውን ሰዎች፤ ከዝቅተኛ እስከ ምንም ገቢ ያላቸውን ሰዎች፤ የቤት እጦት ወይም የመኖሪያ ቤት እጦት ያጋጠማቸውን ሰዎች፤ ስደተኞች እና/ወይም ጥገኞችን፤ እና የብዝሃ-ቋንቋ ልዩነት ያላቸው ሰዎች።
  • በተጎዱ ማህበረሰቦች ውስጥ የሚኖሩ፣ የሚሰሩ ወይም የሚጓዙ እነዚያ የመጓጓዣ አሽከርካሪዎች እና የወደፊት የትራንዚት አሽከርካሪዎች ሊሆኑ የሚችሉ፦ North Seattle, Shoreline, Lake Forest Park, Kenmore, Bothell, and Mountlake Terrace።
  • እነዚያ አመለካከታቸውን እንደ ግለሰብ የሚያመጡ እንጂ፣ የትልቅ ቡድን ወይም ድርጅት ጥቅምን የማይወክሉ።
  • በዘር እኩልነት፣ በትራንስፖርት ጉዳዮች እና በዕድሎች ተደራሽነት፣ መካከል ግንኙነትን መፍጠር የሚችሉ።

Metro ከመጓጓዣ ጋር በተያያዙ በታሪክ ከውሳኔ አሰጣጥ ውይይቶች የተገለሉ እና በእነዚህ ውሳኔዎች ተገቢ ያልሆነ ተፅዕኖ የደረሰባቸውን የማህበረሰብ ክፍሎች በፍትሃዊነት የሚወክል የ Mobility Board ለመሰብሰብ ያልማል።እነዚህ የሰዎች ቡድኖች ጥቁር፣ ተወላጆች እና የቀለም ሰዎች የሆኑትን፤ የአካል እና/ወይም የአእምሮ እክል ያለባቸውን ሰዎች፤ ከዝቅተኛ እስከ ምንም ገቢ ያላቸውን ሰዎች፤ የቤት እጦት ወይም የመኖሪያ ቤት እጦት ያጋጠማቸውን ሰዎች፤ ስደተኞች እና/ወይም ጥገኞችን፤ እና የብዝሃ-ቋንቋ ልዩነት ያላቸውን ሰዎች ያካትታል። ሰዎች ልዩ መብት እና ጭቆና የሚያገኙባቸው ብዙ ማንነቶች ሊኖራቸው እንደሚችል እንገነዘባለን፣ እናም ከብዙ ያልተገለገሉ ቡድኖች የሚመጡ በ Lynnwood Link Connections Mobility Board ላይ ለማገልገል እንዲያመለክቱ እናበረታታለን።

Partner Review Board

Iከፕሮጀክት አጋሮች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር ከግለሰብ ተሳትፎ በተጨማሪ፣ Metro የውጪ ባለድርሻ አካላት የፅንሰ ሀሳብ ግምገማ ቦርድ ሆኖ የሚያገለግል ቡድን እየሰበሰበ ነው። የ Lynnwood Link Connections Partner Review Board ዋና ሚና በ Mobility Board የተገነቡ የአገልግሎት ጽንሰ-ሃሳቦችን መገምገም እና በሞባይሊቲ ቦርድ እና በ Metro የተገነቡ የአገልግሎት ጽንሰ-ሀሳቦች ላይ አስተያየት ይስጡ እንዲሁም በሁለቱም የተሳትፎ እድሎች እና የትግበራ እቅዶች ላይ መመሪያ የሚያቀርብ ሲሆን ይህም በመጨረሻ የአገልግሎት ለውጡን በተሳካ ሁኔታ መቀበል እና መተግበር ነው።

ቦርዱ በፕሮጀክቱ አካባቢ ከሚገኙ ባለስልጣናት እና ዋና ዋና ተቋማት ተወካዮች፣ የማህበረሰብ-አቀፍ ድርጅቶች መሪዎች እና የአጋር ትራንዚት ኤጀንሲዎች ተወካዮችን ያካትታል።

Translation disclaimer

expand_less a