Skip to main content

KingCounty.gov is an official government website.

Official government websites use .gov
Website addresses ending in .gov belong to official government organizations in the United States.
Secure .gov websites use HTTPS
A lock or https:// means you've safely connected to the .gov website. Only share sensitive information on official, secure websites.

ማረፊያን ይጠይቁ

የአካል ጉዳተኝነት ካለቦትና የፍርድ ቤት መዝገቦች የመሳሰሉትን በማግኘት በፍርድ ቤት ጉዳይ ላይ በሙላትና በእኩልነት ለመሳተፍ ማረፊያ ያስፈልገኛል ብለው ካመኑ ማረፊያ መጠየቅ ይችላሉ።  የማረፊያ ጥያቄዎች መስፈርቱን ለሚያሟላው ለማንኛውም አካል ጉዳተኝነት ላሌበትና በአካል ጉዳተኝነት ያለባቸው አሜርካኖች ሕግ 1990 ስር ወይም በዋሽንግን ስቴት ፍርድ ቤት ጠቅላላ ደንብ (GR) 33 ስር ማረፊያ ለሚገባውና ለሚያስፈልገው ሰው ነው የሚሰጡት። ከዚህ ምክንያት ውጪ ለጥያቄ መልስ ይሰጣል፡



  • ምክንያታዊ ያልሆነ እንደሆነ ወይም አስተዳደራዊ ጫና ካለው፤
  • የፍርድ ቤት ሂዴቱን በመሠረቱ የሚቀይር ከሆነ፤ ወይም
  • የሆነን ሰው ደህንነት ወይም አጠቃላይ ምቾትን ስጋት የሚጥል ከሆነ።


ፍርድ ቤቱ ተገቢ የማረፊያ ጥያቄዎን በትክክል እንዲገመግም ተጨማሪ መረጃ ለማቅረብ ሊያስፈልጎት ይችላል። የሕክምና ወይም ሌሎች የጤና መረጃዎች ከተጠየቁ፥ የሚታሸግ ይሆናል። አስገቢውም ፍርድ ቤቱ ዶክሜንቶቹን እንዲያሽግ መጠየቅ ይችላል። በአጠቃላይ፥ ተገቢ የማረፊያ ጥያቄዎችን ለማየት አምስት ቀን አስቀድሞ ማስታወቂያ አስፈላጊ ነው። ይሁንም እንጂ፥ ለአስቸኳይ የማረፊያ ፍላጎት በተቻለ መጠን ሙሉ የሆነ መልስ ይሰጠዋል።



እባክዎትን ጥያቄዎትን ለማስጀመር ይህንን ተገቢ ለሆነ የማረፊያ ጥያቄ ፎርም ይሙሉና ለማሰስገባት ደግሞ በፎርሙ ላይ ያሉትን መመሪያዎች ይከተሉ።



ለፍርድ ቤት ሂዴት የማረፊያ ጥያቄ ለማቅረብ ከፈለጉ፥ እባክዎትን መመሪያዎቹን ይከተሉ እዝህ (የተያያዘው ገጽ አልተተረጎመም።).



ይህን ትርጉም በተመለከተ አስተያየት ስለሰጡን እናመሰግናለን።