Skip to main content

አማርኛ (Amharic) - It's still a great day to ride

አማርኛ (Amharic)

Metro ን ለመሳፈር አሁንም ጥሩ ቀን ነው።

play_circle

እንደገና ይገናኙ።

የበለጠ ነገር ለማግኘት ናፍቀዋል? ዓለም እየጠበቅዎት ነው። በ Metro፣ ከሚያከብሩዋቸው ሰዎች እና ከሚፈልጓቸው ቦታዎች ጋር ይገናኙ።

እንዴት መሳፈር እንደሚቻል ይወቁ

እንደገና ያስሱ።

አዳዲስ ጀብዱዎችን እየፈለጉ ነው? አሮጌዎቹንም እንደገና ይጎብኙ። በ Metro፣ King County የሚያቀርበውን ሁሉ ያስሱ።

ጉዞ ያቅዱ (በእንግሊዝኛ ብቻ)

እንደገና ይደሰቱ።

እቅዶች እያወጡ ነው? ደስታ ይሰማዎት! በ Metro፣ በትላልቅ እና በትናንሽ መንገዶች ላይ፣ በትላልቅ እና በትናንሽ ቀናት በሕይወትዎ ይደሰቱ።

የመጓጓዣ አማራጮችን ይፈልጉ

የመጓጓዣ አማራጮችን ያስሱ

እኛ የአውቶቡስ ስርዓት ነን እናም በጣም ብዙ ተጨማሪ።
በ King County በሙሉ በ Metroመሳፈር የሚችሉባቸውን መንገዶች ሁሉ ያግኙ።

ተደራሽ የሆኑ አገልግሎቶች

Metro የእኛን አገልግሎቶች እኩል ተደራሽ ለማድረግ ቁርጠኛ ነው። በአውቶቡስ እየተጓዙ ወይም ከእኛ የ rideshare ፕሮግራሞቻችን አንዱን እየሞከሩ እንደሆነ ከማህበረሰብዎ ጋር ልናገናኝዎት እዚህ መጥተናል።

ስለተደራሽነት አማራጮች ይወቁ

Ride Pingo

ከ Kent Station እና ወደ Kent Station እንዲሁም ከ Kent Valley በአገልግሎት ክልል ውስጥ ወዳለ ወደ ማንኛውም መድረሻ ለመሳፈር ያስይዙ።

በ Ride Pingo ይጀምሩ (በእንግሊዝኛ ብቻ)

Via to Transit

በ Via to Transit መተግበሪያ በመጠቀም በኦቴሎ (Othello)፣ በሬኒየር ቢች/ስካይዌይ (Rainier Beach/Skyway)፣ በሬንተን (Renton) እና በተክዊላ (Tukwila) ውስጥ ወዳሉ ወደ የመጓጓዣ እና የማህበረሰብ ማዕከላት እና ከመጓጓዣ እና የማህበረሰብ ማዕከላት ለመሳፈር ያስይዙ።

በ Viaይጀምሩ

የጉዞ አማራጮችን ያግኙ

Metro ለ King County የተለያዩ ተለዋዋጭ የመጓጓዣ አማራጮችን ያቀርባል። ከእኛ ትልቅ የአውቶቡስ አውታር፣ ከማሟያ-መጓጓዣ (paratransit) አገልግሎቶች፣ ከ Water Taxi፣ ከ vanpool፣ ከ Link ቀላል ባቡር እና ከሌሎችም ይምረጡ።

ሁሉንም የጉዞ አማራጮች ይመልከቱ (በእንግሊዝኛ ብቻ)

Translation disclaimer

expand_less