Skip to main content

የመዋኛ የባህር ዳርቻ መረጃ

የመዋኛ የባህር ዳርቻ መረጃ

“BEACH CLOSED” (የባህር ዳርቻ መዋኛ ተዘግተዋል) የማስታወቂያው ትርጉሙ፡

“BEACH CLOSED” (የባህር ዳርቻ መዋኛ ተዘግተዋል) የማስታወቂያው ትርጉሙ፡
 • የሚዋኝበት የባህር ዳርቻ ተዘግተዋል።
 • ዋሀው ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የባክተሪያ ደረጃ ታይተዋል።
 • መዋኘት የለብዎትም
 • ውሃው ውስጥ እንዳይገቡ ወይም በአከባቢ እንዳይራመዱ
 • ልጆቻችሁ ውሀው ውስጥ እንዳይገቡ መከልከል አለባችሁ።

ከፍተኛ የሆነ የባክተሪያ ደረጃ ማለት፡ ውሀው ውስጥ የሆነ ዐይነት ሠገራ አለ ማለት ነው። The poሠገራው የሰዎች፣ የውሾች፣ የይብራዎች፣ ወይም የሌላ ዐይነት እንስሳ ሊሆን ይችላል። ሠገራው ውስጥ ሰዎችን የሚያሳምሙ ጀርሞች ሊገኙ ይችላሉ።

ሠገራ ውሀ ውስጥ እንዳይገባ ይከላከሉ

 • ውሻ ወደ መዋኛ የባህር ዳርቻ ማምጣት የለባችሁም። በአብዛኛው መዋኛ ያለበት የባህር ዳርቻ ውሾች መምጣት አይፈቀድም።
 • ለዳክየዎቹና ለይብራዎቹ ምግብ መስጠት አይፈቀድም።
 • ልጆች እና ህጻናት ጥሩ የሆነ የመዋኛ ዲያፐር መልበስ ይኖርባቸዋል።
 • ከዋና በፊት ገላችሁን ታጠቡ።

የትኞቹ የባህር ዳርቻዎች ተመርምረዋል?

ኪንግ ካውንቲ በብዙ የህዝብ መዋኛ ዳርቻዎች የውሃ ምርመራ ያደርጋሉ። በ kingcounty.gov/swimbeach ካርታ አለ።. በሞቀ ወቅት ላይ፡ በየሳምንቱ የውሀው ምርመራ እናደርጋለን፡ ይህንም የሚሆነው አብዛኛው ጊዜ በሰኞ ቀን ነው።

የትኞቹ የባህር ዳርቻዎች ነው የተዘጉት?

ሁለት ቀን ከምርመራ በህዋላ፡ የምርመራው ውጤቱ በ kingcounty.gov/swimbeach ይገኛል።. በካርታው ውስጥ አረንጋዴ ክብ ምልክት ያሉበት በቅርቡ የተመረመሩ ክፍት የሆኑ የባህር ዳርቻዎች ናቸው። ቀይ የአልማዝ ምልክት ያለባቸው ደግሞ የተዘጉ የባህር ዳርቻዎች ናቸው።

በቀኝ በኩል በቀይ ቀለም በተጻፈው ገጽ ላይ፡ የተዘጉ የባህር ዳርቻዎች ዝርዝር ይገኛሉ።
በቀኝ በኩል በቀይ ቀለም በተጻፈው ገጽ ላይ፡ የተዘጉ የባህር ዳርቻዎች ዝርዝር ይገኛሉ።
የባህር ዳርቻው ካልተዘጋ፡ እንዲህ ይላል “All sampled beaches are open.”
የባህር ዳርቻው ካልተዘጋ፡ እንዲህ ይላል “All sampled beaches are open.

ባልተመረመሩ የባህር ዳርቻዎች ከዋኙስ ምን ይሆናል?

በጣም ከታወቁት የመዋኛ የባህር ዳርቻዎች አንዳንዶቹ ብቻ ነው መመርመር የምንችለው? ባልተመረመሩ የባህር ዳርቻዎች፣ ኩሬዎች፣ ወይም ወንዞች፤

 • ውሀው ውስጥ የውሀ አቅላሚ ካዩ መጠንቀቅ ይኖርብዎታል። አንዳንድ የውሀ አቅላሚዎች መርዝ ሊያመነጩ ይችላሉ። በ www.nwtoxicalgae.org የውሀ አቅላሚ በተመለከተ በበለጠ ይወቁ፡ እንዲሁም ስለ መመረዝ የተደረገ ምርመራ ውጤት ማየት ይችላሉ።
 • ዳርቻው ላይ ሠገራ ካዩ ወይም ከሸተትዎ ጥንቃቄ ማድረግ ይንርብዎታል። ይህ ማለት ደግሞ፡ ውሀው ውስጥ ያለው ሠገራ የሰው፣ የለማዳ እንስሳ፣ ወይም የበረሀ እንስሳ ሊሆን ይችላል።

ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎች፤

expand_less